HomeEthiopia (Page 86)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21/ 2015 ዓ.ም፡- በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ የሚደረጉ ገደቦች እና በአባላቶቻቸው ላይ የሚደርሱ እንግልቶች በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ መጋቢት 21 ቀን ባወጣው መግለጫ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በእናት ፓርቲ እና በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የመሰብሰብ መብት

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም:- የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ "እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል ይገባል" ሲል አሳሰበ፡፡ ይህ የተባለው ቢሮው በከተማው ሰላምና ልማት ስራዎች ላይ ከሁሉም የሀይማኖት ተቋማት አባቶች ጋር በዛሬው እለት ከተወያየ በኋላ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም፡- ዛሬ መጋቢት 19 በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካይ የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡት ጥያቄ እያነጋገረ ይገኛል። አቶ ክርስቲያን ታደለ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት ጥያቄ “እርስዎስ ሥልጣንዎን በመልቀቅ የመፍትሔው

Read More