HomeEthiopia (Page 83)

Ethiopia

Baitona leaders - Tsegazeab and Kidane አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28/ 2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቋቋመው የካቢኔ አባላት ውስጥ ሁለት አባላቱን ያካተተው ብቸኛው ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ “የፍትሃዊነት እና አሳታፊነቱ ላይ ያሰማው ተቃውሞ እንደተጠበቀ ሆኖ ገብቶ መታገልን እንደ አማራጭነት” መወሰዱን አስታወቀ፡፡ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ

Read More

በሚሊዮን በየነ @millionbeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25/ 2015 ዓ.ም ፡- በጳውሎስ ሆስፒታል የልብ ህክምና ክፍል ተቋቁሞ ህክምና መስጠት ከጀመረ አምስተኛ አመቱን ሊይዝ ተቃርቧል፡፡ እስካሁን ከ1500 በላይ ለሚሆኑ የልብ ታማሚዎች ህክምና አገልግሎት መስጠቱን የሚገልፁት  የሆስፒታሉ የልብ ህክምና ክፍል ዋና ሃላፊው ዶ/ር ሰይፉ ባጫ አገልግሎቱን ከጀመርን ወዲህ ከሁሉም

Read More

Getachew and Debrestion አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2015 ዓ.ም - በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከነባሩ አስተዳደር ከዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ስልጣን መረከቡን ይፋ አደረገ። ዛሬ መጋቢት 27 ቀን 2010 ዓ.ም. በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የትግራይ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ለአዲሱ ጊዜያዊ አስተዳደር

Read More