HomeEthiopia (Page 75)

Ethiopia

አቶ ሽመልስ ታምራት አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት የጋራ መኖሪያ ቤት ዕድለኞች ዕጣ በደረሳቸው የጋራ መኖሪያ ቤት መግባት እንደሚጠበቅባቸው በትላንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የውሃ፣ የመብራትና መንገድን ጨምሮ አስፈላጊ መሰረተ ልማቶችን አስቀድሞ ለሟሟላት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም፡- በሱዳን የተፈጠረው ቀውስ አሁንም አልበረደም። የኢድ አልፈጥር በአልን ተንተርሶ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ሙሉ በሙሉ ባይተገበርም የተወሰነ እፎይታ ያገኙ አከባቢዎች መኖራቸውን በርካታ መገናኛ ብዙሃን አመላክተዋል። ይህ የታየው እጅግ ውስን የተኩስ ማቆም ተነሳሽነት ትላንትም ቀጥሎ ሁለቱ ጀነራሎች ለተጨማሪ 72 ሰዓታት ተኩስ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም፡- በሲዊዲን ስቶኮልም የሚገኘው አለም አቀፉ የሰላም ጥናት ተቋም ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 ለሚሊተሪ አንድ ቢሊየን ዶላር ወጪ አድርጋለች። ይህም ከባለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር 88በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተቋሙ አመላክቷል። እንደ ተቋሙ መራጃ ከሆነ ጭማሪው የታየው ሀገሪቱ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት

Read More