HomeAfrica (Page 48)

Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/ 2015 ዓ.ም፡- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ 45 የሚሆኑ ጋዜጠኞች፣ የአማራ ምሁራንና ወጣቶች የሶስት ቀን የረሃብ አድማ ማድረጋቸውን ጠበቃ ሰለሞን ገዛሀኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ በአማራ ክልል ልዩ ሀይልን መልሶ ማደራጀት ጋር በተያያዘ በተነሳው ሁከት ጋዜጠኞችን፣ የአማራ ምሁራንና ወጣቶችን ማሰር፣ ማሳደድ በሽብር

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ ውጊያ በበርካታ የኦሮምያ ክልል አከባቢዎች በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መካከል በመጋሄድ ላይ መሆኑ ነዋሪዎቸ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታወቁ። በውጊያው በርካታ ንጹሃን መገደላቸውንም ገልጸዋል። በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦ ወረዳ የዋዴሳ በምትባል ቦታ ነዋሪ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- ሀገራዊ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ ብራይሌ ከተማ በይፋ መጀመሩን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። ዘመቻውን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መረጃ አመላክቷል። ዶ/ር ደረጀ

Read More