HomeAfrica (Page 47)

Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም፡- የሀገሬ ቴሌቪዥን ስራ አስኪያጅ ብርሃኑ አድማሱ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት አራት ሰዓት አከባቢ የፌደራል ፖሊስ መለያ የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ለጥያቄ ትፈለጋል በሚል እንደወሰዷቸው አዲስ ስታንዳርድ ከቴሌቪዥን ጣቢያው ሰራተኞች አረጋግጣለች። በፓትሮል የመጡ የጸጥታ ሀይሎች ስራ አስኪያጁን ቢሮ ድረስ በመግባት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና የተልዕኮ የማስከበር ሰንቆ የሚንቀሳቀሰው ኬሚቴ ስራውን በአግባቡ እንዳይሰራ የኤርትራ ሰራዊት እንቅፋት እየፈጠረበት መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ይህንን የገለጹት ትላንት ግንቦት 11 ቀን 2015 የህብረቱን ኮሚቴ የሰላም ስምምነቱ አተገባበርን አስመልክቶ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11/2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦቻ ይፋ ያደረገው ሪፖርት እንደሚያመለክተው ሰባት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የኮሌራ ወረርሽኝ ሊያጠቃቸው ይችላል ሲል ስጋቱን ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሪፖርቱ እንዳስታወቀው ኮሌራ 94 ሰዎች ገድሏል። እስካሁን 6ሺ 157 በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁሟል። ወረርሽኙ በደቡብ እና

Read More