HomeAfrica (Page 50)

Africa

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በህወሓት ህጋዊ ሰውነት ዙሪያ ያስተላለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) እና የትግራይ አካታች ጊዚያዊ አስተዳደር በተናጠል ውሳኔውን እንደማይቀበሉት የሚያመላክት መግለጫ አውጥተዋል። ህወሓት ባወጣው መግለጫ በቦርዱ የተሰጠው ውሳኔ ቅቡልነት የሌለው፣ በፕሪቶርያ የተደረሰው ስምምነትና ህግን መሰረት ያላደረገ ነው

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- በቡሾፍቱ ከተማ ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ጌትሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ አራት የፖሊሶ አባላት ህይወት አልፏል፡፡ የከተማው ኮሙኒኬሽን ሃላፊ ደጀኔ በጂሮ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት "ታጣቂዎቹ ድርጊቱን የፈፀሙት የጦር መሳሪያ ለመዝረፍና በህግ ጥላ ስር የሚገኙ እስረኞችን ለማስለቀቅ ነው:

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- ወደ ጎረቤት ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች በሀገሪቱ በተፈጠረው ጦርነቱ ሳቢያ ለከፋ ስቃይና መከራ መዳረጋቸውን የእንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ጋርድያን ይዞት የወጣ ዘገባ አስታውቋል። በሱዳን በተባበሩት መንግስታት መጠለያ ካንፕ የሚኖሩ ተጋሩ በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ታፍነው በመወሰድ ላይ መሆናቸውን እና ቤተሰቦቻቸው ማስለቀቂያ ገንዘብ

Read More