HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 4)

Author: Alemitu Homa

አቶ ሀብታሙ ኪታባ የቀድሞ የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ አባል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- አቶ ሀብታሙ ኪታባ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ከመስራች ኮሚቴ አንዱ ሲሆኑ በስራ አስፈፃሚነትም አገልግለዋል፡፡ አቶ ሀብታሙ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች ላይ ያገለገሉ ሲሆን፣ በፖሊሲ ዝግጅት ላይ የኢኮኖሚ ክላስተር ፖሊሲ አስተባባሪ ሆነው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ባለፈው አመት ነሃሴ ወር የተከሰተው የኮሌራ ወረርሺኝ 156 ሰዎችን መግደሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ። ከሚያዚያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ 85 በመቶ የሚሆን ተጨማሪ በወረርሽኙ መያዛቸው የተረጋገጠ በሽተኞች መገኘታቸውን ሪፖርቱ አካቷል። በኮሌራ የተያዙ ከ11 ሺ በላይ ሰዎች

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የአሜሪካን ኤምባሲ ዲፕሎማቶች በደቡብ ራያ አላማጣ ከተማ ያካሄዱትን ጉብኝት አወገዙ። በደቡብ ትግራይ ከሚገኙት አከባቢዎች መካከል በአማራ ክልል ሀይሎች ቁጥጥር ስር የምትገኘው አላማጣ ከተማ ከትላንት በስቲያ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ጉብኝት አስተናግዳለች። ዲፕሎማቶቹ ከከተማዋ አስተዳደር ጋር

Read More