HomeArticles Posted by addisstandard (Page 82)

Author: addisstandard

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ግንቦት 30/2014 ፦የፌደራል የመጀመርያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ  የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ትላንት በዋለው ችሎት የአምስት ጋዜጠኞችን ክርክር የሰማ ሲሆን የምርምራ መዝገቡን ለመመልከት ለዛሬ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቶ ነበር። አዲስ ስታንዳርድ  የክሱን ሂደት የተከታተለች ሲሆን እንደሚከተለው ተይባዋለች፡- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፦ፍትህ መፅሄት ትላንት በዋለው ችሎት የፍትህ መፅሄት ማኔጂንግ

Read More

በማህሌት ፋሲል ግንቦት 29፣2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ (ባልደራስ) የድርጅት  ጉዳይ  ሀላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ስንታየሁ ቸኮል ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል  በባህር ዳር ከተማ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ በእስር እንደሚገኝ  እና ፍርድ ቤት እንዳልቀረበ ባለቤቱ ውዴ ስንቄ ለአዲስ

Read More

በብሩክ አለሙ ግንቦት 26፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባበ፦አንቡላንስ ተሽከርካሪ 21 ሰዎችን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። የቋራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የአንቡላን ሹፌር  በአንቡላን መኪና 21 ሰዎችን ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለማሻገር ሲያጓጉዝ ተይዞ ፍርድ ቤት መቅረቡን የምዕራብ

Read More