HomeArticles Posted by addisstandard (Page 84)

Author: addisstandard

ከግራ ወደ ቀኝ በሚታየው ቅደም ተከተል ፣ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ፣ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ፣ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ፣ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ፣ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ፣ እና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ። የግራፊክስ ዲዛይን ፣ በአዲስ ስታንዳርድ:: ፎቶዎች

Read More

ኤርትራ ወታደሮች ወታደራዊ ጥቃት የፈጸሙበት አካባቢ አዲ አዋላ በትግራይ ውስጥ ይገኛል። ግንቦት 23ቀን ፣ 2014 ዓ.ም፣-የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የኤርትራ ሃይሎችን በሳምንቱ መጨረሻ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት አድርሰዋል ሲሉ ከሰዋል። መግለጫውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት አስተያየት የሰጠ ሲሆን በመጀመሪያ በትግራይ ባለስልጣናት ስለተሰጡት ዘገባዎች አላውቅም ብሎ ነበር። ነገር ግን

Read More

ምንጭ: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፡ግንቦት 22/2014 ዓ.ም- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና  መቀመጫውን አሜሪካ ባደረገው የአብ ሜዲካል ሴንተር ትብብር  በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራው ተጠናቆ በዛሬው እለት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

Read More