ትኩስ ዜና፡- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በእስር እያለ መደብደቡ ተሰማ
ግንቦት 25 ቀን፣ 2014 ዓም፤ አዲስ አበባ፡-በየሳምንቱ በአማርኛ ቋንቋ የምትታተመው “ፍትህ” መጽሄት ባለቤት እና ማኔጅንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ በማረሚያ ቤት ቤተሰቦቹን በሚያናግርበት ወቅት በፖሊሶች እንደተደበደበ ታናሽ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ። ዛሬ ረፋድ ላይ ወንድማቸውን ለመጠየቅ እርሱ እና ታላቅ ወንድሙ እንዲሁም ሁለት ጓደኞቹ 3ተኛ ፖሊስ