ዜና፡ የጤና ሚኒስቴር በደቡብ ምስራቅ ኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር 1.2 ሚሊዮን የኮሌራ ክትባቶችን ጠየቀ
ፎቶ-Save the Children አዲስ አበባ፣መጋቢት 25፣2015 ዓ.ም፡- የጤና ሚኒስቴር በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች እየተከሰተ ያለውን የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮሌራ ክትባቶችን ከአለም ጤና ድርጅት ጠየቀ። የአሁኑ ወረርሽኝ በኦሮሚያ ክልል ሀረናቡሉክ ወረዳ ከተከሰተበት ባለፈው አመት ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ በአራት ዞኖች ማለትም
0 Comments