HomeArticles Posted by addisstandard (Page 36)

Author: addisstandard

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29/ 2015 ዓ.ም፡- መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሠራዊት ለመገንባት ሲባል የየክልሉን ልዩ ኃይሎች ወደ ተለያዩ የጸጥታ መዋቅሮች እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማካሄድ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ትላንት ባወጣው መግለጫ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የልዩ ኃይል አባላት

Read More

Baitona leaders - Tsegazeab and Kidane አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28/ 2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቋቋመው የካቢኔ አባላት ውስጥ ሁለት አባላቱን ያካተተው ብቸኛው ባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ “የፍትሃዊነት እና አሳታፊነቱ ላይ ያሰማው ተቃውሞ እንደተጠበቀ ሆኖ ገብቶ መታገልን እንደ አማራጭነት” መወሰዱን አስታወቀ፡፡ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2015 ዓ.ም፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት እያካሄደ በሚገኘው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ሹመትን አፅድቋል፡፡ በዚህም መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንትነት በእጩነት ያቀረቧቸው ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ

Read More