Home2023May (Page 4)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም፡- ትላንት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ/ም ረፋድ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሶላት ከተጠናቀቀ በኋላ በሌሎች አካባቢዎች መስጂዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በመርካቶ ዙሪያ በተፈጠረ ረብሻና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉንና ህግ በማስከበር መደበኛ ሥራ ላይ በነበሩ የፖሊስ አባላት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)  ሊቀምበር አቶ የሺዋስን ጨምሮ ሰባት አባላት ከፓርቲው በፍቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡ ከፓርቲው አባልነት መልቀቃቸውን ያስታወቁት ፓርቲውን በስራ አስፈጻሚ ደረጃ ሲመሩ የነበሩት አቶ የሽዋስ አሰፋ፣ አቶ ሀብታሙ ኪታባ፣  አቶ ተክሌ በቀለ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣

Read More

አዲስ አበባ፣ግንቦት 17/2015 ዓ.ም፡- በጋምቤላ ክልል በኢታንግ ልዩ ወረዳ እና በጋምቤላ ከተማ በተከሰተው የእርስ በርስ ግጭት የዘጠኝ ሰው ህይወት ማለፉንና 17 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል መድረሱን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ሰሞኑን በኢታንግ ልዩ ወረዳ በፒኝዋ እና ሌር ቀበሌዎች

Read More