Home2023May (Page 7)

May 2023

በቆጂ ከተማ፤ ፎቶ -ቪዚት ኦሮሚያ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም፡- የአትሌቶች መፍለቂያ በመባል የምትታወቀው በቆጂ ከተማ የታጠቁ ሀይሎች አርብ ግንቦት 11 2015 በከፈቱት ጥቃት ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ አንድ የሚኒሻ አባልና አንድ የጥበቃ ሰራተኛ በድምሩ አራት ሰዎች መግደላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ በከተማዋ ላይ ጥቃቱ የተፈፀመው የቱርዚም

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም፡- የሀገሬ ቴሌቪዥን ስራ አስኪያጅ ብርሃኑ አድማሱ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት አራት ሰዓት አከባቢ የፌደራል ፖሊስ መለያ የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ለጥያቄ ትፈለጋል በሚል እንደወሰዷቸው አዲስ ስታንዳርድ ከቴሌቪዥን ጣቢያው ሰራተኞች አረጋግጣለች። በፓትሮል የመጡ የጸጥታ ሀይሎች ስራ አስኪያጁን ቢሮ ድረስ በመግባት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና የተልዕኮ የማስከበር ሰንቆ የሚንቀሳቀሰው ኬሚቴ ስራውን በአግባቡ እንዳይሰራ የኤርትራ ሰራዊት እንቅፋት እየፈጠረበት መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ይህንን የገለጹት ትላንት ግንቦት 11 ቀን 2015 የህብረቱን ኮሚቴ የሰላም ስምምነቱ አተገባበርን አስመልክቶ

Read More