ዜና፡ በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጠባቂ ከተጠለፈችው ሴት ጋር በተያያዘ ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሲዳማ ክልል ደህንነት ቢሮ አስታወቀ
ፀጋ በላቸውና ክንስታብል የኋላማብራት ወ/ማርያም አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም፡- በሲዳማ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ሀዋሳ ግንቦት 15 2015 ፀጋ በላቸው የተባለች ወጣት በከተማው ከንቲባ ጥበቃ ክንስታብል የኋላማብራት ወ/ማርያም ተጠልፋ እስካሁን የት እንዳለች ማወቅ አልተቻለም፡፡ በሀዋሳ ከተማ የዳሸን ባንክ ሰራተኛ የሆነው ፀጋ በላቸው ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን