Home2023May (Page 6)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት/15 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ካሉ አጠቃላይ 47 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 85.9 በመቶ የሚሆኑት አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች “ፍጹም ከደረጃ በታች” መሆናቸው እና 70.9 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ከሚጠበቀው “ደረጃ በታች” ላይ እንደሚገኙ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። አጠቃላይ ካሉ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ኦሮሚያ፣ በአሮሞና በአማራ ዜጎች ላይ ከተፈፀመው ግድያዎች ጀርባ እራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጦር አዛዥ ብሎ የሚጠራው ፈቀደ አብዲሳ እና ሃይሎቹ መኖራቸውን ዋሺንግተን ፖስት በዘገባው አመላከተ፡፡ ዘገባው ፈቀደ አብዲሳ እና ሃይሎቹ በክልሉ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን በተደጋጋሚ በጅምላ ሲገድሉ እንደነበር

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ የሚያካሄደውን ስብሰባ የሚያውክና ህዝብን ለግጭት የሚያነሳሳ መልዕክት አሰራጭቷል፣ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅን ተላልፏል በሚል እሁድ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያን በጊዜያዊነት ማገዱን ተከትሎ፤ ጣቢያው ከመገናኛ ብዙኃን አዋጅ

Read More