ዜና፡ ሩሲያ ሰራሽ መኪኖች በኢትዮጵያ ሊገጣጠሙ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም፡- የሩሲያ መኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መገጣጠሚያ ለመመስረት እንደሚፈልጉ በአዲስ አበባ የሀገሪቱ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርከሂን ማስታወቃቸውን ሩሲያ ቱደይ ዘግቧል። በጉዳዩ ዙሪያ ሁለቱም ሀገራት እየተወያዩ መሆናቸውን አምባሳደሩ መግለጻቸውን ዘገባው አካቷል። በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ያለው የቢዝነስ ግንኙነት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ያስታወቀው ዘገባው