Home2023January (Page 8)

January 2023

የአዲስ አበባ፦ ጥር 12/ 2015 ዓ.ም. - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሬ መነሻ በማድረግ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ዋጋ ከነገ ጀምሮ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ለሚኒባስ የታክስ ተሸከርካሪዎች የጉዞ ርቀት

Read More

ራኬብ መለሰ - የኢሰመኮ ም/ዋና ኮሚስነር ፤ ፎቶ፡ ኢሰመኮ እዲስ አበባ፣ ጥር 9/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ከግዜ ወደ ግዜ እየባሰበት መምጣቱ የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡ ባለፉት አራት እና አምስት ዓመታት በተለይ ሰዎች በጅምላ የሚገደሉበት በቁማቸው በእሳት የሚለበለቡበት በስቅላትና በድንጋይ ተወግረው የሚገደሉበት ሁኔታ መከሰቱ እንደ

Read More

በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ጥር 9/2015 ዓ/ም፡- መቐለ የሚገኘው ፍርድ ቤት “የጠላትን ፕሮፓጋንዳ አሰራጭተዋል” ተብለው በአካባቢው ባለስልጣናት ከተከሰሱ አምስት የትግራይ ቴሌቭዥን ጋዜጠኞች መካከል ሦስቱ ከስምንት ወራት የእስር ቆይታ በኋላ እንዲለቀቁ አድርጓል፡፡ ምስጋና ስዩም ባሳለፍነው ሳምንት ከእስር ከተለቀቁት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ሲሆን ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገረው  ከህዳር 28 እስከ

Read More