HomePolitics (Page 5)

Politics

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ  5/ 2015 ዓ.ም፡- በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መሰረት 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች ክርስቲያን ታደለ ጸጋዬ፣ ዶክተር ካሳ ተሻገር ዓለሙ፣ ተመስገን አበበ መስፍን፣  ዮሐንስ ንጉሴ ሙጨ፣ በቃሉ አላምረው ሽቱ፣ መላክ አያናው ጥጋቤ፣ ስንታየሁ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5/2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አውስትራልያ፣ ጃፓን እና ኒውዝላን መንግስታት በጋራ ባወጡት መግለጫ  ከቅርብ ግዜያት ወዲህ በአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች የሚታየው ሀይል የታገዘ ጥቃት በክልሎቹ አለመረጋጋት መፍጠሩ እና ንጹሃንን መቅጠፉ እንዳሳሰባቸው አስታውቀዋል። ሀገራቱ በጋራ ባወጡት መግለጫ ሁሉም ተፋላሚ ሀይሎች ንጹሃንን እንዲታደጉ፣ ሰብዓዊ መብትነ

Read More

ባህርዳር ከተማ - (ፋይል )  ፎቶ - ከባር ዳር ከተማ ኮሙኒኬሽን ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ገደቦችን ማስቀመጡን እና የሕዝብ የአገልግሎት ሰጪ፣ የመንግሥት፣ የማኅበረሰብና የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እንዲገቡ ማዘዙን ተከትሎ በክልሉ የግጭት ቀጠና የሆኑ ዋና

Read More