HomeNews Analysis (Page 7)

News Analysis

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 እና መድኃኔ እቁባሚካኤል @Medihane ያቤሎ፣ ቦረና፣ መጋቢት 4/ 2015 ዓ.ም፡– በደቡብ ኦሮምያ በድርቅ ክፉኛ የተጎዳው ቦረና ዞን ዋና ከተማ ያቤሎ የሚገኙ ነዋሪዎች ድርቁ የሚያደርስባቸው ጫና ሳያንስ በእነሱ ስም የመጣ እርዳታ ሙስና እየተሰራበት ይገኛል። የእርዳታ እህሉን እንዲያከፋፍሉ ስልጣን የተሰጣቸው ሃላፊዎች ለእርዳታ ከመጣው እህል

Read More

በሸገር ከተማ አስተዳደር በለገጣፎ ለዳዲ አርባ አራት አካባቢ የፈረሱ ቤቶች አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2015 ዓ.ም፡-የኦሮምያ ክልል መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞችን አስተሳስሮ” ሸገር ከተማ አስተዳደር” በሚል ስያሜ ከመሰረታቸው  ውስጥ አንዱ በሆነው በለገጣፎ ለገዳዲ አከባቢ የሚገኙ በርካታ ቤቶች በመፍረስ ላይ ይገኛሉ። የክልሉ መንግስት በአዲስ አበባ ዙሪያ

Read More

ፎቶ- IOM/Kaye Viray አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/ 2015 ዓ.ም፡- በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ለሁለት ዓመታት በዘለቀው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ከአንድ የትግራይ አካባቢ ተፈናቅለው ወደ በሌላ የትግራይ አካባቢ የተጠለሉ ዜጎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከዕለት ተዕለት እየጨመረ በመምጣቱ የተነሳ ለእለት ጉርሻ ዕርዳታ የሚሹ ተፈናቃዮች ቁጥር እያሻቀበ የመጣ

Read More