HomeNews Analysis (Page 10)

News Analysis

አቶ ርስቱ ይርዳው - የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር፡ ፎቶ-የክልሉ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ህዳር 22/2015 ዓ.ም፡- የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጉራጌ ዞንን በማጠቃለል በቅርቡ “ማዕከላዊ ኢትዮጵያ”  በሚል ለሚደራጅው  አዲስ ክልል አመሰራረት  እቅድ ላይ ህዳር 20  ቀን 2015

Read More

ፎቶ ምንጭ: ኢዜአ በብሩክ አለሙ ሰኔ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንሰፖርት ተጠቃሚዎችና የታክሲ አሽከርካሪዎች  ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ የተለያዩ አለም አቀፍ ዝገባዎች እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደተናገሩት በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ  በእጅጉ ጭማሪ አሳይቷል፡፡

Read More

ዶክተር ራሄል ባፌ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሊቀመንበር ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት በብሩክ አለሙ እና በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፡ ሰኔ 17 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን (መንግስተ ሸኔ ብሎ የሚጠራውን) የታጠቀ ቡድንን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ

Read More