HomeNews Analysis (Page 9)

News Analysis

አዲስ አበባ፣ ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የኦሮምያ ልዩ ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ እንደ አዲስ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ንጹሃን መገደላቸውን መንደሮች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ። ከተገደሉት መካከል የአከባቢው ታጣቂዎች እና ንጹሃን ዜጎች እንደሚገኙበትም ተገልጿል። የአማራ ክልል መንግስት ትላንት ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ ከክልሉ ልዩ ሀይል

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- ደማቅ ሰላምት፤ በስሜት መተቃቀፍ፤ መሳሳም፤ እንባና ሳቅ እንዲሁም ጸሎት የዕለቱ ትእይንት ነበሩ። የኢትዮጵያ እየር መንገድ አውሮፕላን ከሁለት እመታት ብኋላ ለመጀመርያ ግዜ ትላንት ረብዕ ታህሳስ 19 ፣ 2015 ዓ/ም  ከአዲስ እበባ ተነስቶ መቐለ ሲያርፍ በመንገደኞቹ ላይ አነዚህ ስሜቶች ይታይባቸው ነበር።

Read More

በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12/2015 ዓ.ም፡- ላለፉት ሶስት ዓመታት የሲሚንቶ ምርትና ስርጭት መዛባት እየሰፋ መምጣቱን ተከትሎ ኑሯቸውን በሲሚንቶ ግብይት ላይ የተመሰረተ ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጋቸውንና የልጆቻቸውና የራሳቸው የእለት ተለት ጉርስ ለማግኘት ከማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ይገልፃሉ።  የሲሚንቶ እንዱስትሪ በተደጋጋሚ የሚለዋወጡትን

Read More