HomeLaw & Justice (Page 60)

Law & Justice

የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ በማህሌት ፋሲል @MahletFasil አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 - የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ቅርንጫፍ የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ የቀረቡት  የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ ፖሊስ ምርመራን

Read More

አዲስ አበባ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው እለት ባወጣው  ዘገባ በአማራ ክልል ጭና እና ቆቦ ከተሞች ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ግንኙነት ያላቸው ተዋጊዎች በርካታ ሰዎችን ገድለዋል፣  ሴቶችን እና ህጻናትን በቡድን ደፍረዋል ያለ ሲሆን የግል እና የህዝብ ንብረት ዘረፋ መፈጸሙን አረጋግጫለሁ ብሏል።  አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች

Read More

 በእቴነሽ አበራ   አዲስ አበባ፤ በሳውዲ አረቢያ የተለያዩ ከተሞች በእስር ላይ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ ለመፍታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከው የልዑካን ቡድን ስይሳካለት መመለሱን ተሰማ። በገንዘብ ሚንስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የልኡካን ቡድን በሳውዲ አረቢያ ከሚገኙ ባለስልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን  ጅራ የተባለ መቀመጫውን በአውስትራሊያ ያደረገ እና የእስረኞቹን

Read More