ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ላይ ተጨማሪ 14 የምርመራ ቀን ተፈቀደ
በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ የካቲት 21 2014፣ የካቲት 17፣ 2014 በዋለው ችሎት ፖሊስ በጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ላይ ምርመራውን ለማጠናቀቅ በጠየቀው መሰረት የገላን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀን ፈቀደ። ከዚህ ቀደም ፖሊስ በ‹ተራራ ሚዲያ ግሩፕ› የዩቲዩብ ቻናል ላይ ስርጭት ፈጽሟል ያላቸውን ስምንት ጥሰቶች በመጥቀስ ተጨማሪ
0 Comments