ዜና፡-አቃቤ ህግ በዝግ ችሎት ምስክሮቼን ላሰማ ሲል በነ እስክንድር ነጋ ላይ ያቀረበውን ጥያቄ ከፍተኛው ፍርድ ቤት በድጋሚ ውድቅ አደረገው
እስክንድር ነጋ ፡ ፎቶ CPJ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፡ነሐሴ 11 2013-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና የህገመንግስት ጉዳዩች ችሎት በነ እስክንድር ነጋ ላይ የሚሰማው የአቃቤ ህግ ምስክሮች በግልፅ ችሎት እንዲሰሙ በድጋሚ ትእዛዝ ሰጠ፡፡ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ
0 Comments