ዜና:- ኦፌኮ መንግስት በሳውዲ አረቢያ የታሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ስቃይ እና ሞት በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4/2014 - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ትላንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ እስር ቤቶች ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ በአገራችን የሚነደፉት የዕድገት አቅጣጫዎች (ፖሊሲዎች) አሳታፊና ትክክለኛም ባለመሆናቸው የችግሩ መንስኤ ነው በማለት ተችቷል ። "ማለቂያ የሌለውን የዜጎቻችንን ሰቆቃ መስማት ራሱ ያሰቅቃል"
0 Comments