HomeLaw & Justice (Page 62)

Law & Justice

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ጥር 18 /2014 የአሐዱ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ አርታኢ የሆነው ክብሮም ወርቁ  ዛሬ በቀበሌ መታወቂያ ዋስ ከእስር መፈታቱን ጠበዋቀው አቶ ጥጋቡ ደሳለኝ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ:: ጠበቃው አቶ ጥጋቡ  ለአዲሰ ስታንዳርድ እንደተናገሩት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጥር 5/2014 በዋለው ችሎት “አካልን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 - በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በቡራዩ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች እና የጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ቆስለዋል። የአይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት የወይብላ ማሪያም ታቦታትን ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበር በመመለስ ላይ የነበሩ ምእመናን  የቤተክርስቲያኗ አርማ

Read More

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ተኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስት ጉዳዩች ችሎት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ 575/1 ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ ። ለነገ ችሎቱ የፍርድ ቅጣት ለመስጠት በይደር ቀጠሮ የሰጠ ሲሆን ላምሮት በአዲስ አበባ ፖሊስ ማረፊያ ቤት አድራ ለነገ

Read More