ወቅታዊ ጉዳይ፡ በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ ጋር በተያያዘ ማን ምን አለ?
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20/ 2015 ዓ.ም፡- በትላንትናው ዕለት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ እና የግል ጥበቃዎቻቸው ሰሜን ሸዋ ዞን ከመሀል ሜዳ ወደ
0 Comments