ዜና፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንትን ጨምሮ አራት የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ታሰሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/ 2015 ዓ.ም፡- ከትናንት ጀምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች እየተካሄደ ካለው የስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንትን ጨምሮ አራት መምህራን መታሰራቸው የዩኒቨርስቲው መምህራን ገለፁ፡፡ ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች የዩኒቨርሲቲው መምህርት ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፀችው ስራ የማቆም አድማውን አስተባብራችኋል በሚል የአርባ ምንጫ
0 Comments