ዜና፡ – የፍትህ ሚኒስቴር በአራት የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ክስ መመስረቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፡- በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽንና ሎጂስቲክስ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜ እና ሌሎች ሶስት ሰራተኞች ከሁለት ፋብሪካዎች 29 ሺህ 2 መቶ ኩንታል ሲሚንቶ በተቋሙ ስም በዝቅተኛ ዋጋ ገዝተው በውድ በመሸጥ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ሲል የሙስና ክስ መመስረቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኃላፊዎቹ እና ኤክስፐርቶቹ ግዥውን
0 Comments