ዜና፡ ረሃብ በየ28 ሰከንድ አንድ ሰው ሊገድል ይችላል ተብሎ ተተነበየ፤ በምስራቅ አፍሪካ የምግብ እጦት ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን ኦክስፋም አስታውቋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም፡- በቀጣይ ሐምሌ ወር በምስራቅ አፍሪካ የምግብ እጦት ቀውስ በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚባባስ እና ረሃብ በየ28 ሰከንድ አንድ ሰው ሊገድል እንደሚችል ኦክስፋም አመላከተ። የአየር ንብረት መዛባት ያስከተለው ረሃብ፣ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚታየው ግጭት እና የምግብ ዋጋ መናር ከ40 ሚሊየን በላይ ለሚሆነው የቀጠናው ህዝቦችን
0 Comments