ዜና፡ የሰላም ስምምነቱ የአፍሪካ ህብረት ተቆጣጣሪ በትግራይ ተልእኮውን እንዳይወጣ የኤርትራ ሰራዊት እንቅፋት እየፈጠረ እንደሚገኝ አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና የተልዕኮ የማስከበር ሰንቆ የሚንቀሳቀሰው ኬሚቴ ስራውን በአግባቡ እንዳይሰራ የኤርትራ ሰራዊት እንቅፋት እየፈጠረበት መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ይህንን የገለጹት ትላንት ግንቦት 11 ቀን 2015 የህብረቱን ኮሚቴ የሰላም ስምምነቱ አተገባበርን አስመልክቶ