ዜና፡ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መሰረት 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5/ 2015 ዓ.ም፡- በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መሰረት 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች ክርስቲያን ታደለ ጸጋዬ፣ ዶክተር ካሳ ተሻገር ዓለሙ፣ ተመስገን አበበ መስፍን፣ ዮሐንስ ንጉሴ ሙጨ፣ በቃሉ አላምረው ሽቱ፣ መላክ አያናው ጥጋቤ፣ ስንታየሁ
0 Comments