ዜና፡ እርቅ ይውረድ፣ የሰው ደም መፍሰስ ይብቃ ሰላም ይታወጅ ሲሉ ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም፡- በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች መሳሪያ አንግበር የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጡ እና መንግስት በሩን ክፍት አድርጎ ሁሉንም እንዲያወያይ ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ። አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት ነሃሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ተንተርሰው ባቀረቡት ይፋዊ አባታዊ