HomeEthiopia (Page 9)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3/ 2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና ላሊበላ የሕዝብ የአገልግሎት ሰጪ፣ የመንግሥት፣ የማኅበረሰብና የንግድ ተቋማት ከነገ ነሐሴ 4/2015 ጀምሮ ክፍት እንዲሆኑ አዘዘ። የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተለያዩ ትዕዛዝችና ክልከላዎችን ደንግጓል፡፡ ጠቅላይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአማራ ክልል ከታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ጋር የተያያዘ መግለጫ አውጥቷል። ኢዜማ ባወጣው መግለጫ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለመንግሥት ያልተገደበ የኃይል አጠቃቀም እንዲተገብር የሚያመቻች እንዳይሆን ሲል አሳስቧል። በተጨማሪም አዋጁንም ተገን በማድረግ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች እንዳይፈፀሙ ሲል አስጠንቅቋል። አስቸኳይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ መደፍረስ ችግር በውይይትና በድርድር ለመፍታት ተከታታይ ጥረቶች እንደሚደረጉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎት መስሪ ቤቱ ትላንት ለመንግስት ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫ በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ መደፍረስ ችግር አሁንም በውይይትና በድርድር የሚፈታበት መንገድ ዝግ ባለመሆኑ ተከታታይ ጥረቶች

Read More