ዜና፡ በፍኖተሰላም በአየር ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ቢያንስ 30 ደርሷል፤ ዶክተሮች የገጠማቸው ኦክስጂን እጥረት ተጨማሪ ሞት ሊያስከትል ይችላል ብለዋል
ፍኖተሰላም ከተማ ፤ ፎቶ - የከተማው ኮሚኒኬሽን ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ የአየር ድብደባ ሊሆን ይችላል በተባለ ጥቃት ቢያንስ 30 ሰዎች ሲሞቱ ከ 55 ባለይ ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሶባቸው በከተማው በሚገኝ ፍኖተሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና ላይ
0 Comments