Home#Asdailynews (Page 3)

#Asdailynews

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015፡- የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ(ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያደርሱትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲያቆሙ ጠየቁ፡፡ ድርጅቶቹ በኦሮሚያ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በክልሉ በመንግስት ኃይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል እየተካሄደ

Read More

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 8/2015 ዓ.ም፦ በትግራይ ክልል በኮቪድ 19 እና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት ከ2012 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤

Read More

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ  5/ 2015 ዓ.ም፡- በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መሰረት 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች ክርስቲያን ታደለ ጸጋዬ፣ ዶክተር ካሳ ተሻገር ዓለሙ፣ ተመስገን አበበ መስፍን፣  ዮሐንስ ንጉሴ ሙጨ፣ በቃሉ አላምረው ሽቱ፣ መላክ አያናው ጥጋቤ፣ ስንታየሁ

Read More