ዜና፡ የተባበሩት አረብ ኤሚሬት ፕሬዝዳንት ሸክ መሃመድ ቢን ዛይድ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12/ 2015 ዓ.ም፡- የተባበሩት አረብ ኤሚሬት ፕሬዝዳንት እና የአቡዲያቢ ገዢ ሸክ መሃመድ ቢን ዛይድ ለይፋዊ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት ነሃሴ 12/ 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስለጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ውድ
0 Comments