HomeAnalysis (Page 6)

Analysis

ምስል- ዲጂታል ዕቁብ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26/ 2015 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ካሏት እሴቶች አንዱ እቁብ ነው፡፡ ዕቁብ ሰዎች ተሰባበስው ገንዘባቸውን የሚቆጥቡበት አማራጭ ሲሆን ይህ አሰራር በኢጥዮጵያ ውስጥ ለዘመናት ሲተገበር የቆየ አሰራር ነው፡፡ በባህላዊ መልክ ሲደረግ የነበረውን ዕቁብ ለማዘመንና አሰራሩን በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ በማሰብ በ2013 ዓ.ም. ነበር በአራት

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- ደማቅ ሰላምት፤ በስሜት መተቃቀፍ፤ መሳሳም፤ እንባና ሳቅ እንዲሁም ጸሎት የዕለቱ ትእይንት ነበሩ። የኢትዮጵያ እየር መንገድ አውሮፕላን ከሁለት እመታት ብኋላ ለመጀመርያ ግዜ ትላንት ረብዕ ታህሳስ 19 ፣ 2015 ዓ/ም  ከአዲስ እበባ ተነስቶ መቐለ ሲያርፍ በመንገደኞቹ ላይ አነዚህ ስሜቶች ይታይባቸው ነበር።

Read More

ፕሮፌሰር ማዕረግ አማረ አብረሃ ፡ ፎቶ አብረሃም ማዕረግ    በመድሃኔ እቁባሚከኤል @Medihane አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/ 2015 ዓ.ም፡- የአራት ልጆች አባት እና የ60 አመቱ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አናሊቲካል ኬምስትሪ ፐሮፌሰር ማእረግ አማረ አብረሃ እ.አ.አ ህዳር 3/ 2021 ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ በእኩለ ቀን በቤታቸው ፊት ለፊት በተተኮሰ

Read More