HomeAnalysis (Page 12)

Analysis

ሜሮን ከበደ ፣ የፒንክ ሎተስ የጡት ካንሰር መረዳጃ ቡድን መስራችፎቶ፣ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ጥር 06/2014: የጡት ካንሰር በአለም ዙርያ ተስፋፍተው ከሚገኙት የካንሰር አይነቶች ከቀዳሚው ተርታ ይሰለፋል። እንደ የአለም ጤና ድርጅት በጎርጎሮሳዊያኑ ዘመን አቆጣጠር 2020 ብቻ ከ 2.3 ሚሊዩን በላይ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ታህሳስ 27/ 2014 - ከተቋቋመ  32 የሞላው የኢትዮጵያ ህፃናት መርጃ ብቸኛው በህፃናት የልብ ህመም ላይ የሚሰራ ብቸኛው ግብረሰናይ  ተቋም ነው። በተቋሙ ስር የሚገኘው የኢትዩጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በመላው ሀገሪቱ ላሉ የልብ ታካሚዎች ህፃናት ህክምናን ይሰጣል። እሱባለዉ የ12 አመት ሲሆን የመጣው ከደቡብ ብሔር

Read More