ትንታኔ: በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንድ ተማሪ ህይዎት የቀጠፈዉ ድልድይ እንዴት ሊፈርስ ቻለ?
ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናውን ግቢ ከቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር የሚያገናኘው ድልድይ በወደቀበት ወቅት ። ፎቶ፡ አዲስ ማለዳ በምህረት ገ/ክርስቶስ @Mercy23187135 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 02ቀን 2015 ዓ/ም፦ በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ መስከረም 30 ቀን ሁለት ካምፓሶችን የሚያገናኝ ድልድይ በመደርመሱ አንድ ተማሪ ህይወቱ ሲያልፍ ከ400 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል። ሃዋሳ ሪፈራል