HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 74)

Author: Alemitu Homa

አዲስ አበባ፣ የካቲት፣3/ 2015 ዓ.ም ፡- በመንግሥትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተፈጠረው  አለመግባባት እየተባባሰ በሄደበት ወቅት ሁለቱም ተቋማት ትላንት ከስዓት በኋላ የራሳቸውን አቋም የሚያንጸባርቅ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ መንግስት በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት  እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው "መንግስትን በትጥቅ ሃይል ለመነቅነቅ" እየሰሩ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትግራይ ክልል በሽሬ፤ አክሱም፤ ዓድዋ፤ ሰለኽለኻ፤ ማይ ፀብሪ፤ እንዳባጉና፤ ውቕሮማራይ፤ ዓዲግራት፣ ውቕሮ፣ ፍረወይኒ፣ ሓውዜን፣ ዓዲጉዶም፣ ሒዋነ፣ ዓዲሽሁ፣ መኾኒ፣ ማይጨውና አካባቢው በሚገኙ በርካታ ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እደገለጸው፥ አገልግሎት መስጠት በጀመረባቸው

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት በኦሮሚያ ክልል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ እና በሃይማኖት አባቶች ላይ እየደረሰ ያለው ማዋከቦች፣ እስሮች እና ግድያዎችን በአስቸኳይ ኢንዲያስቆም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሳሰበ።   ኢዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር መሰረት በማድረግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በተቋሙ የተፈጠረውን

Read More