Home2023 (Page 18)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ እና አካባቢው፣ ከረቡ  ጀምሮ፣ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ እንዳለና ቢበዛ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ የከተማዋን ነዋሪዎች ዋቢ አድርጎ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘግቧል። በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ፣ “ፋኖ” በተባለው የአማራ ክልል የታጠቁ ወጣቶች አደረጃጀት እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በነሃሴ ወር 2014 ዓ.ም የጀመረው የኮሌራ ወረርሽኝ በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ በደቡብ ክልል በመዛመት ላይ እንደሚገኝ እና 42 የክልሉ ወረዳዎችም በወረርሽኙ መጠቃታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት በኮሌራ በሽታ የተያዙ ከአራት ሺ በላይ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁሟል። የፌደራል መንግስቱ እና

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 20 / 2015 ዓ.ም፡- በስደተኞች ጉዳይ ላይ በመስራት የሚታወቀው “እኛለኛ በስደት” የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት፣ ከብዙ እንግልት በኋላ ከስደት ተመልሰው የስራ አማራጮች ላጡ  እህቶች  ነፃ የሙያ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ከፍቶ በማሰልጠን ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማሰልጠኛውን ለመክፈት የተፈለገው ከስደት ተመላሾች የስራ አማራጮች በማጣታቸው ለተጨማሪ ጭንቀት

Read More