Home2023 (Page 15)

August 2023

በትግራይ ክልል የሚገኙ አባቶች አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 27/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የዶግማ፣ የቀኖናና የአስተዳደራዊ ጥሰቶችን ፈፅመዋል ያላቸው አራት ሊቃነ ጳጳሳትን፣ ዘጠኝ ተሸዋሚዎችንና “ሂደቱን አስተባብረዋል” ያላቸውን አባቶች ላይ የውገዘት ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ የትግራይ አባቶች በበኩላቸው ውግዘቱ ቅቡል አይደለም ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ በትግራይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በርካታ አከባቢዎቸ የጸጥታ መደፍረስ እየተስተዋለ እንደሚገኝ እና አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ። ከሁለት አመት አጋማሽ ጀምሮ ግጭትና ጦርነት በማስተናገድ የሚገኘው የሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ነዋሪዎች በሳምንቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ለከተማው ቅርብ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 26 / 2015 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልሉ “ያለው ግጭት እርስ በእርስ እያገዳደለና ሰብዓዊ ኪሳራ እያደረሰ” መሆኑን ገልፁ፤ ርእሰ መስተዳድሩ  "ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ" ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

Read More