Home2023 (Page 137)

January 2023

የውይይቱ ተሳታፊዎች፤ ፎቶ የአማራ ክልል ኮሙኑኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ጎንደር ዞን፣ የቋራ ወረዳ ነዋሪዎች እና የሱዳኑ አንኩራና ከርቸዲ ማኅበረሰቦች ታህሳስ 23፣ 2015 ዓ.ም. በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እና በድንበሮቹ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የህዝብ ለህዝብ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከአማራ ክልላዊ መንግስት ኮሙኑኬሽን የተገኘው

Read More

አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ             በእጅጉ ወልዴ (ከሜሪላንድ) አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2015 ዓ.ም፡- በሮክቪል ሜሪላንድ የሚገኙ ከፍተኛ ተመራማሪዎች የወባ በሽታን ለመዋጋት ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረክታል የተባለውን የጥናት ውጤት ለአለም አቅርበዋል። ቡድኑ አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶችን ያካተተ ሲሆን ግኝታቸው 'Nature' በተሰኘው ከፍተኛ

Read More

qrf አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 - የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሙሉ እውቅናና ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ ተመዘገበ። ይህን ተከትሎም ፓርቲው የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ለመላው አመራሮች፣ አባላቶች፣ ደጋፊዎችና አጋሮች፣ እንዲሁም ለመላው የሲዳማ ህዝብ አስተላልፏል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ጊዜያዊ

Read More