Home2023 (Page 14)

August 2023

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚታየውን በትጥቅ የተደገፈ ህገወጥ እንቅስቃሴ በመደበኛ የህግ ማስክበር ስርዓት ለመቆጣጠር ወደ ማይቻልበት ደረጃ የተሸጋገረ በመሆኑ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበለትን ሀሳብ አጽድቋል። የአስቸኳይ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም:­- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል እየተደረጉ ባሉ ግጭቶች ተሳታፊ የሆኑ ወገኖች ካለፈው የጦርነት ውጤት በመማር የተፈጠረውን ችግር “በጥበብና በማስተዋል እንዲሁም በሰለጠነ አካሄድና በሰላማዊ መንገድ” ተወያይተው እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ ይህን ጥሪ ያቀረበው ትላንት

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድጋፍ በመቋቋም ላይ ያለው የናይጀሪያ አየር መንገድ በቀጣይ ጥቅምት ወር ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ። ብሉምበር ቴሌቪዥን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋቢ በማድረግ ባሰራጨው ዘገባ በናይጀሪያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻ 49 በመቶ፣

Read More