ዜና፡ በጋምቤላ ክልል እየተፈጸመ ያለው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ መሆኑን ኢሰማኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም፡- የጋምቤላ ክልል ጸጥታ ሁኔታ መደፍረስ በነዋሪዎች ላይ ያደረሰው ከፍተኛ ጉዳት እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የመንግሥትን ተጨማሪ ትኩረት የሚሻ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የጋምቤላ ክልል አካባቢዎች የትጥቅ ግጭቶች፣ የታጠቁ ቡድኖች
0 Comments