Home2023 (Page 22)

July 2023

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 14 /2015 ዓ.ም፡- የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎደሚር ዜለንስኪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዩክሬንን እንዲጎበኙ ጋበዙ፡፡ ቮሎደሚር ዜለንስኪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን የጋበዙት ሁለቱ መሪዎች ከሁለት ቀን በፊት ባደረዱት የስልክ ንግግር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያደረሰችውን ወረራ ለማውገዝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔ ላይ ድምጽ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 13 / 2015 ዓ.ም፡- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት አንዱ የነበረው  “ኢትዮ ሰላም” የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው በዛሬው ዕለት ከአገር መውጣቱን ወንድሙ ቢንያም አስፋው ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፀ፡፡ ቴዎድሮስ አስፋው ከአገር ለመውጣት የተገደደው በተደጋጋሚ ዛቻና ማስፈራሪያ

Read More

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የወደመ ታንክ (ፎቶ፡ ሮይተርስ/ቲክሳ ነገሪ) አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 13/2015 ዓ.ም፡- ለትርፍ ያልተቋቋመው ኦስሎ የሰላም ጥናትና ምርምር ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት የኢትዮጵያ ጦርነት ከ1984 ጀምሮ በዓለም ላይ ከተካሄዱ ጦርነቶች ከፍተኛ ሞት የተመዘገበበት መሆኑን በመግለፅ በጦርነቱም ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን አስታውቋል፡፡ ሀሙስ ሓምሌ 6

Read More