Home2023May (Page 9)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ ውጊያ በበርካታ የኦሮምያ ክልል አከባቢዎች በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች መካከል በመጋሄድ ላይ መሆኑ ነዋሪዎቸ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታወቁ። በውጊያው በርካታ ንጹሃን መገደላቸውንም ገልጸዋል። በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦ ወረዳ የዋዴሳ በምትባል ቦታ ነዋሪ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- ሀገራዊ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ ብራይሌ ከተማ በይፋ መጀመሩን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። ዘመቻውን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መረጃ አመላክቷል። ዶ/ር ደረጀ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9/2015 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ በሱዳን ተፈላሚ ሀይሎች ጉዳይ ገለልተኛ አቋም እንዳላት እና ጉዳዩ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ እንደምትሻ ጠ/ሚኒስትር አብይ እንዳረጋገጡላት አሜሪካ አስታወቀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ይፋ ያደረገው መግለጫ እንደሚያመላክተው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይህን የተናገሩት የመስሪያ ቤቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ ሞሊ

Read More