Home2023January (Page 6)

January 2023

በዓብይ ዓዲ መጠለያ ጣቢያ ተጠልልው የሚገኙ ተፈናቃዮች፤ ፎቶ - በስፍራው የሚገኙ የአዲስ ስታንዳርድ ምንጮች በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2015 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ለሁለት ዓመታት ሲካሄድ በቆየው ጦርነት ምክንያት በማእከላዊ ትግራይ ዓብይ ዓዲ ከተማ በሚገኝ መጠለያ ጣቢያ ተጠልልው የሚገኙ ከ54,000 በላይ ስደተኞች በምግብና በመድኃኒት አቅርቦት እጥረት ለከፍተኛ

Read More

ፎቶ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2015 ዓ.ም፡- በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ "ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት" የለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ህንፃ ከመመረቁ ጥቂት ቀናት በፊት በደረሰበት እሳት አደጋ መሰረተ ልማቱ ወደመ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መረጃ "የአደጋው ምክንያት እና መንስኤ በፖሊስ ምርመራ እየተካሄደበት

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 15/2015 ዓ.ም፡- የአሜሪካ መንግስት ትኩረቱን ኦሮሚያ ክልል ወዳለ ግጭት በማዞር የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለውን ግጭት መቋጨት እንደሚያስፈልግ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት ገለፁ፡፡ ይህ የተባለው በፌዴራል መንግስትና መንግስት “ሸኔ” ብሎ በሚጠራው በታጠቁ የኦሮሞ ነፃነት

Read More